ኢየሱስ አልጋዬ ላይ ተኛ! ምክንያት ስላለን አፋችንን እንሸፍናለን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 апр 2025
  • #duet #abelbirhanuየወይኗ #stitch #habesha #greenscreen #ethiopia #funny #motivation #love #nature

Комментарии • 54

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ 19 часов назад +3

    እግዚአብሔር ይማረን ምናወራዉንም አናቅም አቤቱ ማረን በሃይማኖቴ አፅናኝ አይጴንጤ ዎች ግራ ገባቸዉ

  • @FasikaGes
    @FasikaGes 18 часов назад +1

    የጠያቂዉ ድድብና እንደ ፊቱ ነዉ ያሰታዉቃል ድንጋ እንደሆነ ኦርቶዶክሰ ሚሰጥር ናት የተፈቀደለት የተመርጠ ብቻ ነዉ የሚርዳት እሚያዉቃት ጥያቄዉን የመለሰክልን ወንድማችን በቤቱ ያፅናልን

  • @MekdlawitMekdi
    @MekdlawitMekdi День назад +2

    ሁለት ሰው ቀረህ እኔ ዛሬ ሠብስክራይብ አደረኩህ ወንድሜ በርታ የተዋህዶ ጀግና🎉🎉

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 2 дня назад +1

    ተዋህዶየ እንኳን ደስስስስስስስስስስ አለሽ የእኔ እናት የአንችን ንብረቶች እኮ ክርስቶስንና ክርስቶስን ብቻ ነው የሚሰብኩት❤❤

  • @GdLd-kw4oj
    @GdLd-kw4oj День назад +1

    በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @MekdesSelfu
    @MekdesSelfu 13 часов назад +1

    ምን ይላል ጥያቄው ልክ አይደለም የተቀበልነው የጌታን ሥጋና ደምነው የተቀበልነዉ ክብር ይገባዋል በውስጣችን ያለው የዘላለም መንግስት የሚስገኘው ተቀብለናል

  • @meharimekonen7374
    @meharimekonen7374 2 дня назад +1

    ትክክልነህ ወንድሜ ሁሌ የቅናትና የነቀፋ ንግግር ነው

  • @SbhatTadese-z3g
    @SbhatTadese-z3g День назад +1

    እውነት ነው እህታችን የጴንጤ ስብከት ህውከት ከራቴ እናሌሎችም ናቸው እምነት በማይመስል መልኩ እና እህታችን ነይና ስርኣት ያላት ሰላም እና እርጋታ ወደ አላት ቅድስት ኦርቶዶክስ በሰላም እረፊ

  • @እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ

    ❤አሁን ነው ቤተሰብ የሆንኩት ቷርታ

  • @GdLd-kw4oj
    @GdLd-kw4oj День назад +1

    እሺ ውድሜ

  • @saraabraha9997
    @saraabraha9997 День назад +1

    God bless you, brother ❤❤❤❤❤

  • @LetayBerhe
    @LetayBerhe 2 дня назад +1

    😂😂😂😂😂 ይገረማል

  • @GdLd-kw4oj
    @GdLd-kw4oj День назад +1

    እግዝይ
    😂

  • @ITauch-vz1hn
    @ITauch-vz1hn День назад +1

    የነ እዮባን ልደትን ፈለገን አጠቃላይ የወንድሞችን አስተላልፍልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kidyedegel5784
    @kidyedegel5784 2 дня назад +1

    Leteyakiwu Egzabehir masetewalun yesetewu 😢😢😢

  • @woinshethaile3948
    @woinshethaile3948 11 часов назад

    Lensu misters maweke altserachwem yelale

  • @jannat5631
    @jannat5631 2 дня назад +1

    Abedewal eko menafikanoche hahahahaha ygaremal boy fireda meselate

  • @yeshiwasfentahun9136
    @yeshiwasfentahun9136 День назад +2

    ይሄ ዶማ ጴንጤ በጣም ታማሚ ነው።

  • @asfawwot8960
    @asfawwot8960 2 дня назад +2

    ስጋወደሙን እንደተቀበልን አፍን ማፈን ለቅፅበት የሚከወን ትዕምርታዊ ስርዓት ነው።
    መቁረብ በሕይወት እየኖርክ ስለፈጣሪ የምትገልፀው ነው።
    አንድ ሀረግ ይዞ መተቸት የሕፃንነትና ያለአዋቂነት ጴንጤያዊ ባህርይ ነው።

  • @VgdyFsjhh
    @VgdyFsjhh 2 дня назад +1

    💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💖💖💖💖💖💖💪💪💪💪💪💪💪

  • @WeyniTekle-d1v
    @WeyniTekle-d1v День назад +1

    ምክንያቱን መጀመሪያ ማውቅ መጠየቅ የሚሽፈንበትን

  • @tsehaysisay-oi9uu
    @tsehaysisay-oi9uu День назад +3

    አተጂል ያወክመሰለህ በቃ አወራህ ጠየክ መናፍቀን ተግማማችሁ ተዋህዶን ምንም ብትል ልታሸንፉ አችሉም

  • @YaredHailu-v8d
    @YaredHailu-v8d 2 дня назад +1

    አሀሀሀሀሀ ሰይጣን ነዉ 😂😂😂😂😂

  • @firehiwotatlabachew5198
    @firehiwotatlabachew5198 2 дня назад

    ግን ኦኮ እግዚአብሔርን በሁሉም ነገር ብናመሰግነው ምንድነው ችግሩ የእኛ ነገር አትንኩ አበዛችሁ ለማንኛው ኢየሱስ በሁሉም ነገር እናመሰግነዋለን መዝሙረዳዊት 150 ላይ ይናገራል አንብበው ወንድም ተባረክ ኢየሱስ የትንሳኤው ጌታ ይወድሃል

    • @MesertMesi-rh3re
      @MesertMesi-rh3re 2 дня назад +1

      Lekebari lekiso areduti aluuu anibibuuuuu atfirum inant gin libona yestachu

    • @NourAlqaise-bu3lp
      @NourAlqaise-bu3lp 2 дня назад +1

      Ayezosh 😅😅😅😅😅

  • @SelamawitselamSelamawitselam
    @SelamawitselamSelamawitselam 17 часов назад +1

    ወንድሜ ኦርቶዶክሥ ሚሢጥር ናት . ኦርቶዶክሥን ለመረዳት መጀመሪያ ንፁ ህሊና ልብ ሊኖርህ ይገባል .እህቴ ደናነሽ ግን ብቻ እግዚሀቤር ይማርሽ . የልብሽን መሻት እግዚሀቤር ይፈፅምልሽ

  • @TigistLegesse-d8x
    @TigistLegesse-d8x 16 часов назад

    ለዛ ለመናፍቅ ቆርበው ነው የሚመሰክሩት ነገ እኮ አለ የተቆረበለት እርጋታ ነው ለምን የክሊፍን መልስ አትመልስለትም ማለቴ ዲያቆን ምህረት ያሸማቀቀዉን

  • @SaraHaile-kh4fg
    @SaraHaile-kh4fg День назад +1

    ሞኝ አረዳድህ ነዉ

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 2 дня назад +1

    እእእእእእ ኢየሱስ ከአልጋየ ላይ ነበር ሰዓሊ ለነ ቅድስት😢😢😢😢😢😢😢 ክርስቶስን መደበቅ ይቻላልን???? ኧረ የፈጣሪያለህ ሰው ሁሉ አበደ 😢😢😢 እግዚአብሔር ከዚህ ጭፍንንንንንንን ድብንንንንንንንን ካለው ሰይጣን መድሃኒ አለም በቸርነቱ ያውጣሽ 😢😢😢ማርያምን በጣም ነው ያሳዘነችኝ እኔ ራሴ የበለጥኩኝ ሐጢያተኛ ነኝ በዚህ ልክ ልቤ አልታወረም እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን

  • @Adis-w7r
    @Adis-w7r 2 дня назад +1

    ☦️☦️☦️☦️☦️☦️🙏

  • @amv7317
    @amv7317 2 дня назад +1

    ❤❤❤

  • @BadegeBadege-b4p
    @BadegeBadege-b4p День назад +1

    አሁን ጥያቄ ጠየክ ማለት ነዉ

  • @VgdyFsjhh
    @VgdyFsjhh 2 дня назад +1

    😂❤❤❤❤❤😢😅

  • @yeshiwasfentahun9136
    @yeshiwasfentahun9136 День назад +3

    ለማንኛውም ጴንጤዎች እንደፈለጋችሁ ስትጨፍሩበት የነበረውን መቋሚያ፣ ከበሮና ፀናፅል አስጥናችኋል። ወደፊት ደግሞ ስቅለት፣ትንሳኤ ፣ ልደት ወይም ገና ፣ ጥምቀት ወዘተ በዓላትን በሙሉ አታከብሯቴም። ምክንያቱም መጽሐፍ ቅዱስ ላይ የሌለ ነገር አይመለከታችሁም። የልደበዓል ታህሳስ 29 መሆኑ መጽሐፍ ቅዱስ ላይ የለም። የፋሲካ በዓል በ2017ዓም ሚያዚያ 12 እንደሚከበር ብሎም የፋሲካ በዓል እሁድ ቀን ብቻ እንደሚከበር መጽሐፍ ቅዱስ ላይ የለም። የጥምቀት በዓል ጥር 11 እንደሚከበር መጽሐፍ ቅዱስ ላይ የለም። ስለዚህ አይመለከታችሁም።

    • @floramiemanit9876
      @floramiemanit9876 День назад +3

      ሲጀመር ጼንጤወች ህዝቡን ገደል ነው የከተቷቸው እግዚአብሔር ይመስገን እኔስ አለም ቢገለባበጥ ኦርቶዶክስነቴን አልክድም እኔ ሲጀመርም ምንም ሀጢያተኛ ብሆንም ግን በሀይማኖቴ አልደራደርም ከኦርቶዶክስ ምን አጥቸ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ምንም አልጎደለብኝም ገዘንብ ስርቸ በላቤ አገኛለሁ እንጅ ሀይማኖቴን በገዘብ አልሽጥም ገንዘብ የስይጣን ነው

    • @HaniAbebe-l8w
      @HaniAbebe-l8w 20 часов назад +1

      Exactly❤❤

  • @merd24
    @merd24 День назад +1

    እናንተ ስጋና ደሙን የማትወስዱትስ ምን ልትባሉ ነው መናፍቃን?

  • @ዲያቆንኃሳሴጥበብታሪኳ

    ስራጥ በሉት መጀመሪያ መች አምኖ

  • @woinshethaile3948
    @woinshethaile3948 11 часов назад

    Menfes keduse yemaynkesakesebet menti sayehun yehayemanote serat mfeseme becha selhun yemtawert ewente menfeskude yefewesachu

  • @AlemAbreha-d4v
    @AlemAbreha-d4v 11 часов назад +1

    Panta malte men gude endhonu ayegbggem ersu yaftran yaweknal era gude wyeeeeee yazehech basea amote yehonal church karto wada amnuale wesdwat

  • @tesfanshiwdagenw7144
    @tesfanshiwdagenw7144 20 часов назад

    ለምን ተረት ታወራለህ ከመለስክ እንደ እግዚአብሔር ቃል ከመፀሐፍ ቅዱስ ውስጥ ስለ ቁርባን ምን ይላል ብለህ መልስ ካላወክ ዝም በል እውነት ያብራላችው ጌታ

  • @AaaJjj-g9y
    @AaaJjj-g9y 2 дня назад +1

    ❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰

  • @polashmiah1103
    @polashmiah1103 2 дня назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @MihretGebeyaw-p6m
    @MihretGebeyaw-p6m День назад +1

    ❤❤❤